ወደዴሳእስር የገባሁበት ሁኔታ Samson Solomon

አርብ 2005 sep 30 እኔ የምሰራበት አካባቢ ያለው አዲስ ከተማ ትምህርት ቤት በተማሪና ፖሊስ መሀከል እረብሻ ነበር እለት ሰኞ oct 3 2005 ነው ከቀኑ 6᎓30 ስአት አካባቢ ይሆናል የጋራጁ በር በትንሹ ተከፍቶ ነበር ተማሪወቹ በሩጫ በሩን በርግደው ሲገቡ ወታደሮቹም ተከትለዋቸው  በፍጥነት ወደ ውስጥ ዘልቀው ይገቡና ከምሰራው መኪና ስር  አንስተው እየደበደቡኝ  ያወጡኛል ምክኒያቱን አላወኩትም ለመጠየቅም ሞከርኩን […] Continue reading →