EPPF communique 2008.03 Rejecting the Amnesty General declared TPLF regime in Ethiopia አርበኛው የወያኔን በአ11ኛው ሰዓት ላይ ያወጀውን የይስሙላ ምህረት ሙሉ በሙሉ አይቀበልም

[divider]

EPPF rejects Amnesty of TPLF July 23, 2018 አርበኛው የውያኔን ምሕረት አይቀበልም

Rejects the so-called “Amnesty General” declared by the TPLF regime in Addis Ababa on 11th-hour of its existence on July 23, 2018.

EPPF will continue its struggle up unto the demise and eradication of ethnocentrism and apartheid from Ethiopia!

EPPF the last twenty years has been fighting to eradicate from Ethiopia- famine, mass exile, land grabbing, wanton killing, disease, Ethnical clashes, media censoring, press sabotaging, and the totality of 24 plagues that destroyed Ethiopia today.

EPPF from 1998-2008 has struggled to make Eritrea its basis. The terrorist regime of Eritrea making a secret strategical alliance with the TPLF regime in Ethiopia has committed a heinous crime against our front. By obstructing the struggle of EPPF has proved to be an allay of TPLF regime in Ethiopia. EPPF leaving Eritrea for good has continued its struggle inside Ethiopia supported by other friendly nations.

Today, the new Premier Abiy regime and its empty promises have served TPLF to fulfil its objectives. TPLF minority regime demonstrating a symbolic exchange without bringing any systemic structural lasting change in Ethiopia.

In Ethiopia, the TPLF established politics of hate is destroying the lives of many innocent citizens in different Bantustan regions established in the last 27 years.

TPLF regime has been naming the true liberators wrongly as “terrorist” movements. Since June 2006 EPPF has been named by such fake denomination to this day. Today, the new premier has taken out OLF, ONLF, Ginbot7 its “Terrorist” list. However, EPPF struggling for the true liberation of Ethiopia has been kept in the blacklists of the Terrorist organization. This proves once more that TPLF is working hand in hand with Eritrean dictatorial regime by giving amnesty to the above Asmara based movements.

EPPF fully rejects the recent blind amnesty of July 23, 2018 N° 1096/2010 declared by the regime in its 11th hour of existence.

EPPF works in Ethiopia to bring the following seven basic systemic changes: –

  1. The establishment of the original flag without any star in the middle only green, yellow and red;
  2. Deliver power to the people;
  3. Give land to the tiller
  4. Eradicate Racism;
  5. Abolish Ethnicism;
  6. Establish Ethiopianism as the New Paradigm
  7. Give justice to the people, by bringing to tribunal the TPLF and EPLF officials that by abusing power killed, tortured, declared ethnical cleansing, and made millions to forced exile.

Victory to the People!

Our unity is our strength!

 Long Live Ethiopia!

 EPPF!


 

                     አርበኛው የውያኔን ምሕረት አይቀበልም

አርበኛው የወያኔን 11ኛው ሰዓት ላይ ያወጀውን የይስሙላ ምህረት ሙሉ በሙሉ አይቀበልም።

አርበኛው ካገራችን ዘረኛነትና ጎጠኛነት ጠቅልሎ ከኢትዮጵያ እስኪደምሰስ ደረስ ትግሉን አፋፍሞ ይቀጥላል።

 የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር በሀገራችን ኢትዮጵያ ተንሰራፍቶ ያለውን ርሀብ፣ስደት፣የሚዲያ አፈና፣የፕሬስ ነጻነት፣የመሬት ነጠቃ፣ ግድያ፣ በሽታ፣እርስበርስ ጭቅጭቅ፣ ወዘተ የመሳሰሉትን 24 መቅሰፍቶች ከዜጎች ራስ ለማራገፍ ትግሉን ከጀመረ እነሆ 20 ዓምታትን አስቆጥሯል።

1998 እስከ 2008 10 ዓመታት ከኤርትራ በመንሳት ታገሏል፣ አሸባሪው የሻቢያ ከኪትላው ወያኔ ጋር ባለው የስትራተጂ ስልታዊ ግንኙነት በአርበኛው ላይ ከባድ ወንጀል ፈጽሟል። ትግሉንም በማሰናከል የወያኔን የትግል አጋርነቱን አርጋግጧል። አርበኛውም እርሙን አውጥቶ ኤርትራን ጥሎ በመውጣት ትግሉን በሀገር ውስጥና በሌሎችም ሃገሮች ጋር በመተባበር እያፋፋመ ይገኛል።

በአሁኑ ሰዓት በሀገራችን እየተካሄደ ያለውን የወያኔ አብይ አፈጮሌነት ድራማ ውያኔ መጠቀም ይገኛል። ውያኔ ለውጥ ያደረገ በአስመስሎ በምቀያየር በቻ ምንም ዓይነት የስራት ዘላቂ ለውጥ ሳያስሳይ ከለውጥ ይልቅ መቀያየር እየተገበረብን ይገኛል።

ዛሬ በሀገሪቱ በተጨባጭ ያለው ሁኔታ ወያኔ የጠነሰሰው የጥላቻፖለቲካና ባለፉት 27 ዓመታት በፈጥራቸው የዘር ባንቱስታኖች በሙሉ የዜጎችን ህይዎት እየቀጠፈ ይገኛል።

የወያኔ አገዛዝ በውጭ የሚገኙ ተቃዋሚዎችና ለዜጋው ነጻነት የሚታገሉትን በአሸባሪነት ቀብቶ መቆየቱ ይታዎቃል። በተለይ አርበኛውን .. በጁን 2006 ዓም በአሸባሪነት መፈረጁ ይታወሳል ነገር ግን አሁን ከአሸባሪነት መዝገብ ኦነግን፣ግንቦት ሰባትንና የኦግዴን ድርጅቶች ብቻ ሲሰርዝ፣ ለዜጎች ነጻነት የሚታገለዉን አርብኛውን በጥቁር ሰልዳው አንግቶት ይገኛል። ይህ የማስመሰል ስራ የሻቢያ ተላላኪዎችና ተልዕኮ ለማሟላት አንጅ እውንተኛ ለኢትዮጵያኖች የወረደ ምሕረት አልመሆኑን አስመስክሯል።

ሌላው .. ጁላይ 23, 2018 ያውጀው ጥቅላላ የጭፍን ምህረት አዋጅ 1096/2010 የወጣ ሲሆን፣ አርበኛው ግን ወያኔን በአ11ኛው ሰዓት ላይ ያወጀውን ይህን የይስሙላ ምህረት ሙሉ በሙሉ አይቀበልም ውድቅ ያደረጋል።

አርበኛው በኢትዮጵያ የሚከተሉትን ሰባት መስረታዊ የስራዓት ለውጦች ለማምጣት ይታገላል

  1. የኢትዮጵያ ሰንደቅ አርንጓዴ ቢጫና ቀይ ለማውለብለብ፣
  2. ስልጣንን ለዜጎች ለማስረአከብ፣
  3. መሬትን ላራሹ ለመስጠት፣
  4. ዘረኛነትና ማጥፋት፣
  5. ጎጠኛነት ማጥፋት፣
  6. ኢትዮጵያኒዝም ያገሪቷ ርዮተፈኖት ማረግ፣
  7. በስልጣን የባልጉ፣ ዚጋን የጨፈጨፉ፣ ያሰቃዩ፣ የዘር ማጥራት ወንጀል የፈጸሙ፣ ሻቢያና ወያኔ አድርባዮችና ባለሰልጣኖች ለፍርድ ማቅረብ።

 እስከዚያው አርበኛው ትግሉን አፋፍሞ ይቀጥላል።

 ድል ለዜጎቻችን!

አንድነት ሀይል ነው!

 ኢትዮጵያ ለዘአላልም ትኑር

 አርበኛው!

About The Author