አርበኛ-ፋኖ| ኢትዮጵያኖች አረቢያ ስደት ሞት መግለጫ EPPF Communique statement on Ethiopians Abused in Arabia

የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር (ኢህአግ) No. 2020/03 Sep 4, 2020

በመካከለኛው ምስራቅ ሳውዲ አረቢያና የመን በስደት ላይ በሚገኙ ዜጎቻችን ሕይወት ላይ እየደረሰ ያለው ችግር እና የመንግስት ቸልተኝነትን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ በሀገራችን … Read More

EPPF Communique November 1, 2019/03 Oromia Massacre Responsibilities!

ከኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር የተሰጠ መግለጫ ቁጥር  2019 / 03

በኦሮሞ ባንቱስታን ለደተረገው ጭፍጨፋ

   የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር የወያኔ / ኢሃዴግ አቢይ መንግስት ስልጣን ከተቆናጠጠ ጀምሮ በታቀደና በተጠና መልኩ በተከታታይ በመላ ሃገሪቱ … Read More

Ethiopia #EPPF Communique Against Abiy’s Regime in Ethiopia ከአርበኞች የተሰጠ መግለጫ 2019/01

——
የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር የወያኔ / ኢሃዴግ አቢይ መንግስት በታቀደና በተጠና መልኩ በመላ ሃገሪቱ በዜጎቻችን ህይወት ላይ እየተደረገ ያለውን በዘር ላይ ያነጣጠረ የዘር ማጥፋት እና መከኖሩበት ቀዬ የማፈናቀልን በጥብቅ … Read More

EPPF Communique separation of EPPF & Ginbot N° 2008/04 በኢትዮጽያ ህዝብ አርብኞች ግንባር የተሰጠ መግለጫ ቁጥር 2008 እዝባር 4 !

ግንቦት 7ና  አርበኛው አንድንት ሴራ መግልጫ!
ሰሞኑን በሚድያዎች እየተሰራጨ ያለው ግንቦት 7 ከአርበኛው ጋር በይፋ ተለያየ ተብሎ እየተነገረ ያለው የሻቢያና የውያኔን ሴራ ለማጋለጥ የውጣ መግልጫ!
የኢትዮጵያ ህዝብ አርብኞች ግንባር ውያኔንና ሻቢይን  በመታገል፣ … Read More